Gelan Boys' Boarding Middle and Secondary School

Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

  • የገላን የወንዶች አዳሪ ት/ቤት ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች

                    ራዕይ

2022 . በት/ቤታችን የተሻለ ትምህርት ስርዓትን በማስፋን በአለም አቀፍ ተወዳዳሪና ለአገር ግንባታ ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ ትውልድ ተፈጥሮ ማየት

                   ተልዕኮ

ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ፣ ድጋፍና ክትትል በማድረግ በቴክኖሎጂና በጥናት የተደገፈ፣ አለማቀፍ ደረጃውን የጠበቀ፣ ብቃትና ጥራቱ የተረጋገጠ አጠቃላይ ትምህርቱን በተሰማሚ ፕሮግራሞች ለትምህርት ቤቱ ተማሪዎች መስጠት፡፡ 

 

Gallery

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright © All rights reserved.

Created with